Author: Bereka

  • Vacancy

    Vacancy

    Aggar Micro Finance S.C will undertake a comprehensive service model transformation initiative as part of its new strategy. To this effect and to build strong talent bench, Aggar will offer greater total compensation package for critical workforce segments.

  • የባለአክሲዮኖች 21ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

    የባለአክሲዮኖች 21ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

    የተከበራችሁ የአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖችየአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባለአክሲዮኖች 21ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በንግድ ህግ አንቀፅ 366፣367፣370 እና 372 መሠረት ጥቅምት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በራስ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዲራሽ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በስብሰባው ላይ እንዱገኙ የዲይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡