የተከበራችሁ የአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች
የአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባለአክሲዮኖች 21ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በንግድ ህግ አንቀፅ 366፣367፣370 እና 372 መሠረት ጥቅምት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በራስ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በስብሰባው ላይ እንዲገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡

We