መልካም አዲስ አመት ! Happy New Year ! 2017!
አጋር ማይክሮፋይናንስ ተቋም አማ የሚሰጡ የብድርና የቁጠባ ዓይነቶች የጥቃቅን ስራዎች ብድር ፣ አነስተኛና መካከለኛ ስራዎች ብድር ፣ የግብርና ስራዎች ብድር ፣ ለኢነርጂ ስራዎች ብድር ፣ ለሴት ስራ ፈጣሪዎች ፣ የቤት ግዥ ብድር ፣ የመኪና ግዥ ብድር ፣ የትምህርት ፋይናንስ ብድር ፣ ልዩ ብድር የቁጠባ ዓይነቶች የግዴታ ቁጠባ፣ ቅድመ ቁጠባ ፣ ወርሀዊ ቁጠባ ፣ የውዴታ ቁጠባ ፣የደብተር ቁጠባ ፣ የሙዳይ ቁጠባ ፣ የህጻናት ቁጠባ ፣ የወለድ ነጻ ቁጠባ ፣ የዕድሮች ቁጠባ ፣ የህብረት ስራ ማህበራት ቁጠባ ፣የአዛውንቶች ቁጠባ ፣የጋብቻ ቁጠባ ፣የሴቶች ቁጠባ ፣ የትምህርት ቁጠባ ፣ ልዩ ቁጠባ ፣ የጊዜ ገደብ ቁጠባ

Visit Our Branches in Your Location