የተከበራችሁ የአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በኢትዮጵያ የንግድ ህግ አንቀፅ 366፣367፣370 እና 372 እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ የተሻሻለው የመመስረቻ ጽሁፍ አንቀጽ 18 መሠረት የአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባለአክሲዮኖች 22ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እሁድ ጥቅምት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በኢንተር ሌግዥሪ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በስብሰባው ላይ እንዲገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

Saving Service

Loan Service

At Aggar Microfinance

We provide money to clients through loans, which helps them raise their capital and total investment. We focus on businesses operating in small and medium scale levels usually referred to as “the missing middle”. We offer attractive interest rates for depositors.

  • የባለአክሲዮኖች 22ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

    የተከበራችሁ የአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖችበኢትዮጵያ የንግድ ህግ አንቀፅ 366፣367፣370 እና 372 እንዲሁም በአክሲዮን ማህበሩ የተሻሻለው የመመስረቻ ጽሁፍ አንቀጽ 18 መሠረት የአጋር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባለአክሲዮኖች 22ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እሁድ ጥቅምት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በኢንተር ሌግዥሪ ሆቴል የመሰብሰቢያ አዳራሽ ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በስብሰባው ላይ እንዲገኙ… Read More

  • Vacancy

    External Vacancy Announcement Date September 1 2025 Aggar MFI is the first Commercial private Microfinance established in accordance withproclamation No 40/96 which is currently replaced by proclamation No.626/2009 toserve the “missing middle” to provide credit and saving services in urban and ruralareas of the Country.Aggar Micro Finance S.C will undertake a comprehensive service model transformationinitiative as part… Read More